top of page

መላኪያ እና መመለስ

መላኪያ

  • ከሱቅ ማንሳት

  • ክፍያ ከማድረግዎ በፊት መቀበል አለበት።

ለመመለስ እና ለመቀየር

  • ስልክ የመቀየር ህጋችን በሁሉም አይነት ስልኮች ላይ ተግባራዊ ይሆናል

  • ስልክ መቀየር የሚቻለው ግዢ በተፈፀመ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ብቻ ነው።በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ጥያቄው ካልቀረበ ወይም ቀኑ ካለፈ ገንዘብ የመመለስም ሆነ ስልክ የመቀየር አገልግሎት አንሰጥም። ስልኮቹ ላይ ለሚደርሱ ማንኛውም አይነት ስብራትም ሆነ  የመሰረቅ አደጋ ሀላፊነት አንወስድም

bottom of page